የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሌ ክልል ሕዝብ ለመከላከያ ሰራዊት ከ1200 በላይ ፍየልና በግ አበረከት

By ዮሐንስ ደርበው

September 27, 2022

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ሕዝብ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ1 ሺህ 200 በላይ ፍየልና በግ አበርክቷል፡፡

ድጋፉ ለ2ኛ ጊዜ ከክልሉ ሕዝብ የተሰበሰበውን የእርድ እንስሳት ድጋፍ÷ የክልሉ የሀገር ሽማግሌዎች በፋፈን ዞን ሸበሌ ወረዳ ተገኝተው አስረክበዋል፡፡