አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ሊጎዱ የሚሹ ኃይሎች ሁሉ ዋና ዓላማ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማዳከም ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡
የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የንቅናቄ መድረክ፥ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡