የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጎንደር ገቡ

By Tamrat Bishaw

October 15, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጎንደር ገቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚኒስቴር መሥሪያቤቶችን የሥራ አፈጻጸም ለመታደም ነው ጎንደር የገቡት፡፡