የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

By Mikias Ayele

October 18, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ አካሂዷል፡፡

የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡