ስፓርት

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል

By ዮሐንስ ደርበው

October 25, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተኛ ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡

በባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ÷ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

የማሸነፊያውን ብቸኛ ጎል እንዳለ ከበደ በ82ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡