የሀገር ውስጥ ዜና

በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 59 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ

By ዮሐንስ ደርበው

October 26, 2022

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር በሳምንቱ ውስጥ 59 ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታወቀ።