አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ጋር ተወያይተዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ እና ከባልደረቦቻቸው ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገልፀዋል።