አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ከቁጥጥሩ ውጭ መሆኑን አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ በትዊተር ገጹ እንዳለው ፥ ደንበኞች እንዲሁም የገጹ ተከታታዮች በፌስቡክ ገጹ የሚተላለፉ ማንኛውም መልዕክቶች የአየር መንገዱ አለመሆኑንም ነው የገለጸው፡፡
አክሎም ችግሩን ለመፍታት በአሁኑ ሰአት ከሜታ ኩባንያ ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጿል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!