የሀገር ውስጥ ዜና

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በገላን እና ዱከም ከተሞች የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ

By ዮሐንስ ደርበው

October 31, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በገላን እና ዱከም ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡

የልዑካን ቡድኑ በከተሞቹ እየተከናወኑ የሚገኙትን÷ የዱቄት ፋብሪካ፣ የአርሶ አደሮች የኅብረት ሥራ ዩኒየን እና ሜልባ ማተሚያ ድርጅትን መጎብኘቱን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!