አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አርባ ምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ በቆይታቸውም የተለያዩ የልማት ስራዎችን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።