አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላምና ብልፅግና ተልዕኮ ሊግ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል 20 ሺህ በጎ ፈቃደኞችን በመላ ሀገሪቱ ሊያሰማራ መሆኑን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላምና ብልፅግና ተልዕኮ ሊግ ፕሬዚዳንት ወጣት ብርሃኑ በቀለ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።