የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ግብጽ ገቡ

By Meseret Awoke

November 06, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ግብፅ፣ ሻርም አል-ሼይክ ገብተዋል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩና ልዑካን ቡድኑ ግብጽ የተገኙት፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!