የሀገር ውስጥ ዜና

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ትግራይ ክልል መግባታቸውን አስታወቀ

By ዮሐንስ ደርበው

November 16, 2022

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብአዊ ዕርዳታ የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ትግራይ ክልል መግባታቸውን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ።

ተሽከርካሪዎቹ በጎንደር አድርገው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸውንም ነው የገለጸው።

አልሚ ምግቦቹ በቀጣዮቹ ቀናት ውስጥ ለህብረተሰቡ የሚከፋፈሉ ይሆናል።

በቀጣይም አልሚ ምግቦችን ጨምሮ ተጨማሪ የምግብና የህክምና ቁሳቁስ ወደ ትግራይ ክልል እንደሚልክም ነው ያስታወቀው።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!