የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳን የሽግግር ምክር ቤት አባላትን አነጋገሩ

By ዮሐንስ ደርበው

November 21, 2022

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን የሽግግር ምክር ቤት አባላትን ዛሬ ጠዋት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡

በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-