የሀገር ውስጥ ዜና

በሀዋሳና አዳማ ከተማ መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ተከናወነ

By Tibebu Kebede

March 31, 2020

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀዋሳ እና አዳማ ከተማ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ በዛሬው እለት ተከናውኗል።

በሀዋሳ ከተማ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራው ከማለዳው 12:00 ሰዓት እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ የተካሄደ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል።