የሀገር ውስጥ ዜና

በአፋር ክልል የፀረ – ሙስና ኮሚቴ ተቋቋመ

By Meseret Awoke

January 02, 2023

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አምስት አባላት ያሉት የፀረ-ሙስና ኮሜቴ አቋቁመዋል፡፡

በዚህም መሰረት : –

1. ወ/ሮ ፋጡማ መሀመድ – ሰብሳቢ 2. አቶ ኢብራሂም ሁመድ – አባል 3. አቶ አብዱ ሳሊህ – አባል 4. አቶ አሊ ሳድቅ – አባል 5. አቶ አህመድ መሀመድ – አባል በማድረግ መቋቋሙን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!