የሀገር ውስጥ ዜና

በረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ ልዑክ ወደ መቀሌ አቀና

By Feven Bishaw

January 10, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ወደ መቀሌ አቀና፡፡

የልዑኩ ጉዞ ዓላማ የትግራይ ክልልተወላጅ አትሌቶችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ማገናኘት መሆኑን የፌዴሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡