የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ሽመልሽ አብዲሳ ከምዕራብ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

By Meseret Awoke

January 17, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልሽ አብዲሳ ከምዕራብ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጊምቢ ከተማ እየተወያዩ ነው።

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ውይይቱን እያካሄዱ ያሉት ከዞኑ ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል።

ርዕሰ መስተዳድሩ ትላንት ከምሥራቅ ወለጋ ዞን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸው ይታወሳል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!