ቢዝነስ

በሀገር አቀፍ ደረጃ ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ሳይኖር የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ25 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

By Tibebu Kebede

April 08, 2020

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ሳይኖር የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ25 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ።

የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ በኋላ ማህበረሰቡ መሰረታዊ ፍላጎቶችን ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እንዲያገኝ ብሔራዊ የገበያ ማረጋጋት ግብረ-ኃይል እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።