የሀገር ውስጥ ዜና

የሸገር ከተማ ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው

By ዮሐንስ ደርበው

February 26, 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው፡፡

በመርሐ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

ሸገር ከተማ 6 ከተሞችን አንድ በማድረግ በ12 ክፍለ ከተሞች እና 36 ወረዳዎች የተዋቀረ ነው።

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!