የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ ወደ ኩዋላላፑር ከተማ በሣምንት አራት ጊዜ በረራ እንደሚያደርግ አስታወቀ

By Amele Demsew

March 15, 2023

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኩዋላላፑር ከተማ በሣምንት አራት ጊዜ ለመብረር ቅድመዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡

አየር መንገዱ ከመጋቢት 16፣ 2015 ዓ/ም ጀምሮ ነው ወደ ኩዋላላፑር ከተማ በሣምንት አራት ጊዜ እንደሚበር በማህበራዊ ትስስር ገጹ ያስታወቀው፡፡

#Ethiopia #EthiopianAirlines #KualaLumpur ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን