የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነቀምት ከተማ ገቡ

By Alemayehu Geremew

April 19, 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ምሥራቅ ወለጋ ዞን ነቀምት ከተማ ገቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነቀምት ሲደርሱ ÷ አባ ገዳዎች፣ ሐደ ሲንቄዎች፣ የሃይማኖት አባቶች ፣ አመራሮች እና ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡