የሀገር ውስጥ ዜና

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 12ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ

By ዮሐንስ ደርበው

May 03, 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት 12ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ፡፡

ጽሕፈት ቤቱ ባስተላለፈው የምስጋና መልዕክት÷ የገበታ ለትውልድን ጥሪ ተቀብላችሁ ኃላፊነት ስለወሰዳችሁ፤ ለመጪው ትውልድ የምትመጥን ኢትዮጵያን ለመገንባት የድርሻችሁን ስላዋጣችሁ ምስጋና ይገባችኋል ብሏል፡፡