የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምዕራፍ ሁለት የስካይ ላይት ሆቴልን መረቁ

By Amele Demsew

May 05, 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምዕራፍ ሁለት የስካይ ላይት ሆቴልን መርቀው ከፍተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ÷ የስካይ ላይት ሆቴል ምዕራፍ ሁለት መከፈቱ አዲስ አበባ ለዓለም አቀፍ ተጓዦች በቂ አገልግሎት መስጠት የምትችል ቁልፍ አህጉራዊ የጉዞ መናኸሪያ መሆኗን ይመሰክራል ብለዋል።