የሀገር ውስጥ ዜና

የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ለስራ ጉብኝት  ኢትዮጵያ ገቡ

By Tamrat Bishaw

May 17, 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሎምቢያ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ኢሌና ማርኪውዝ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ኢትዮጵያ ገቡ።

ምክትል ፕሬዝዳንቷ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎችም የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።