የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Feven Bishaw

April 24, 2020

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።

ፕሬዚዳንቷ በመልዕክታቸው ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ የተባረከ የረመዳን ጾም ይሆን ዘንድ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

በጸሎት አብረን ነን በማለት መግለፃቸውንም ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።