የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

By ዮሐንስ ደርበው

June 13, 2023

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ፀሐፊ አልፍሬድ ሙቱዋ ጋር ተወያዩ።

በውይይታቸውም የጋራ በሆኑ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።