የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ልምዳቸውን ሲያካፍሉ የነበሩ የቻይና የህክምና ባለሙያዎችን ቆይታቸውን አጠናቀቁ

By Tibebu Kebede

April 29, 2020

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት ለኢትዮያውያን የጤና ባለሙያዎች ልምዳቸውን ሲያካፍሉ የነበሩ የቻይና የህክምና ባለሙያዎችን ቆይታቸውን አጠናቀቁ።

በሳንባ፣ በጽኑ ህሙማን፣ በውስጥ ደዌ እና በተለይም የማህበረሰብ ጤና ላይ ስፔሻላይዝ ያደረጉት የህክምና ባለሙያዎቹ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ለይቶ ማከሚያዎችን ተዘዋውረው በማየት ለባለሙያዎች ልምድ አካፍለዋል።