የሀገር ውስጥ ዜና

በጃን ሜዳ አካባቢ ተፈጥሮ በነበረው ግርግር በ7 ሰዎች ላይ ቀላልና መካከለኛ ጉዳት ደረሰ

By Tibebu Kebede

April 29, 2020

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጃን ሜዳ አካባቢ ተፈጥሮ በነበረው ግርግር በስድስት ሰዎች ላይ ቀላል እንዲሁም በአንድ ግለሰብ ላይ መካከለኛ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ጉዳቱ ያጋጠመው በተከሰተ መገፋፋት መሆን ፓሊስ ገልጿል።