የሀገር ውስጥ ዜና

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና መሰጠት ተጀመረ

By Melaku Gedif

August 01, 2023

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀመረ።

በዛሬው ዕለት የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናቸውን እየወሰዱ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡