የሀገር ውስጥ ዜና

የደሴ-ኮምቦልቻ-ከሚሴ-ደብረብርሐን አዲስ አበባ የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ጀመረ

By Feven Bishaw

August 14, 2023

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጊዜው ተቋርጦ የነበረው የደሴ-ኮምቦልቻ-ከሚሴ-ደብረብርሐን አዲስ አበባ የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት በዛሬው እለት ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለፀ።

በአንድአንድ የአማራ ክልል አካባቢዎች ሰሞኑን ተፈጥሮ በነበረው አለመረጋጋት በተጠቀሱት አካባቢዎች በተወሰነ መልኩ አገልግሎቱ ተቋርጦ እንደነበር ይታወሳል፡፡