የሀገር ውስጥ ዜና

በህገወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ

By Feven Bishaw

May 08, 2020

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ በህገወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ።