አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሲሪላንካ በሻይ ምርት፣ ፍራፍሬ፣ ጎማ ዛፍ ልማት እና በሌማት ትሩፋት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አማንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሲሪላንካ አምባሳደር ኬ ኬ ቴሻንታ ኩማራሲሪን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በዘርፉ ልምድ መለዋወጣቸውንም የግብርና ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡
በተጨማሪም በሩዝ ምርት ላይ በትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
#Ethiopia ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!