የሀገር ውስጥ ዜና

ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለው መሆኑን የሚያሳይ ነው – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

By Meseret Awoke

August 26, 2023

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለው መሆኑን የሚያሳይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ፥ የኢትዮጵያ የደጋ አቮካዶ ልዩ ጣዕም እንዳለው አንስተዋል፡፡

አክለውም ፥ እነዚህ ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለውና መስፋት የሚችል እንደሆነ የሚያሳዩ ናቸው ብለዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!