የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሪፐብሊካን ጥበቃ አባላትን ጎበኙ

By ዮሐንስ ደርበው

August 27, 2023

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥልቅ ስልጠና ላይ የቆዩ የሪፐብሊካን ጥበቃ አባላትን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡

ስልጠናው የጸጥታው ዘርፍ አቅም ግንባታ አካል መሆኑንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡