አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ ቢሮዎች በኃላፊነት ለሚሠሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥቷል።
በዚህ መሠረትም፦
1. አቶ ዘሪሁን እሸቱ – የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
2. አባስ መሐመድ (ዶ/ር) – የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ
3. ወይዘሮ ዘይቱና ኢብራሂም – የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ
4. አቶ ሺመልስ ዋንጎሮ- የጤና ቢሮ ኃላፊ
5. አቶ ይረጋ ሃንዲሶ – ቴክኒክና ሙያ ትምህርት የስልጠና ቢሮ ኃላፊ
6. አቶ ተመስገን ካሳ – የሠላመና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ
7. አቶ ገብሬ ጋግ – የፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ኅብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
8. አቶ ማቲዮስ አንዮ – የደንና አካበቢ ጥበቃ ቢሮ ኃላፊ
9. አቶ ዘይኔ ቢልካ – የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
10. አቶ ተውፊቅ ጁሃር – የሥራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ
11. አቶ አክመል አህመዲን – የፍትሕ ቢሮ ኃላፊ
12. ባዩሽ ተስፋዬ (ዶ/ር) – የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ
13. አቶ ዳንኤል ዳምጠው – የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ
14. አቶ ሠላሞ አማዶ – የሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ
15. አቶ ሉምባ ደምሴ – የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
16. ወይዘሮ ባይዳ ሙንዲኖ – የሴቶችና ህፃናት ቢሮ ኃላፊ
17. አቶ ዳዊት ኃይሉ -የውኃና ማዕድን ቢሮ ኃላፊ
18. አቶ ሣሙኤል መንገሻ- የባህልና ቱርዝም ቢሮ ኃላፊ
19. ወይዘሮ አምሪያ ሥራጅ- የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡