የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው

By Melaku Gedif

September 07, 2023

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡

ቀኑ “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር!” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡

አሁን ላይም የከተማዋ አመራሮች በተገኙበት ደም በመለገስ በመስዋዕትነታቸው ሀገር ያጸኑ ጀግኖቻችን የመዘከር መርሐ ግብር እየተካሄደ መሆኑን የከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡