የሀገር ውስጥ ዜና

የበጎነት ቀን እየተከበረ ነው

By ዮሐንስ ደርበው

September 08, 2023

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የበጎነት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡

ቀኑ እየተከበረ ያለው በጎ ተግባራትን በማከናወን ነው፡፡

ዕለቱ “በጎነት ለሀገር” በሚል መሪ ሐሳብ ለሀገርና ለወገን የሚበጀውን በማድረግ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡