የሀገር ውስጥ ዜና

የአምራችነት ቀን እየተከበረ ነው

By Meseret Awoke

September 09, 2023

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የአምራችነት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡

ዕለቱ “ከሸማችነት ወደ አምራችነት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ ይገኛል፡፡

ይህም ኢትዮጵያ ሸማች ከመሆን አልፋ አምራች በመሆን የሕዝብን ፍላጎት በሀገር ልጅ በደጇ ለማምረት መቻልን አስመልክቶ ከተነሣ ሃሳብ ነው፡፡

ኢትዮጵያ ታምርት እና ሌሎች መሰል ንቅናቄዎችም እንደአብነት የሚነሱ ናቸው፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!