አዲስ አበባ፣ ጰጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እውነተኛ ነፃነት ለመጎናፀፍ እናምርት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በቂ ውሃ፣ በቂ መሬት፣ ከበቂ በላይ ወጣት ኃይል ያላት ድንቅ ሀገር ከልመና ካላላቀቅናት ነፃነት ዘበት ነው ብለዋል።
እውነተኛ ነፃነት ለመጎናፀፍ እናምርት ሲሉ የገለጹ ሲሆን፥ ልመናን ታሪክ የሚያደርግ አርበኝነት በግብርና ምርት ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ነው የተናገሩት፡፡
#Ethiopia #production #ethiopianagriculture
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!