የሀገር ውስጥ ዜና

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል

By Shambel Mihret

October 08, 2023

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ሚኒስቴሩ ተማሪዎች ትክክለኛውን መረጃ ከትምህርት ሚኒስቴር ገጽ ላይ እንዲከታተሉም አሳውቋል፡፡

በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ መግለጫ እንደሚሰጥ ገልጿል፡፡