የሀገር ውስጥ ዜና

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ81 ሺህ በለጠ

By Feven Bishaw

May 17, 2020

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ81 ሺህ በለጠ ∶∶