አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካ አቴቴ እና መልካ ሰበታ የኢሬቻ በዓል በሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ እና ሰበታ ክፍለ ከተሞች ተከብሯል፡፡
በበዓሉ አከባበር ላይ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ ወጣቶች እና የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ተገኝተዋል፡፡
በዓሉ ባሕላዊ ዕሴቱን በጠበቀ መልኩ ነው የተከበረው፡፡
ኢሬቻ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜና እሁድ በሆራ ፊንፊኔ እና ሆራ ሀርሰዲ መከበሩ ይታወሳል።
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!