አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና ቤጂንግ በተካሄደ የማዕድን እና ሌሎች ዘርፎች መድረክ ላይ ተሳተፈች።
በመድረኩ ላይ በዘርፉ የተሰማሩ ከ300 በላይ አልሚዎች መሳተፋቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ አስታወቀዋል።
በመድረኩ በማዕድን እና ቅድሚያ በሚሰጣቸው ሌሎች ዘርፎች ላይ ውይይት መካሄዱንም ነው ያስታወቁት።
የውይይት መድረኩ መልካም ዕድሎችን ይዞ እንደሚመጣም ጠቅሰዋል።
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!