የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)  የሻንጋይ ስቶክ ገበያ እና ሁዋዌ ማዕከልን ጎበኙ

By Melaku Gedif

October 19, 2023

 

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሻንጋይ ከተማ የሻንጋይ ስቶክ ገበያ እና ሁዋዌ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡