የሀገር ውስጥ ዜና

ነፃ የቴአትር ማስታወቂያ ተሰጠ

By Tamrat Bishaw

October 30, 2023

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ነፃ የቴአትር ማስታወቂያ ለቴአትር ባለሙያዎች ሰጠ።

ነፃ የየቴአት ማስታወቂያው ለአንድ አመት የሚቆይ ሲሆን የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ማስታወቂያ በነፃ ለሁሉም የቴአትር አዘጋጆች ነው የተሰጠው።

የፊርማ ሥነስርአቱም ዛሬ ጥቅምት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄዷል።