የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቬንዙዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ

By Meseret Awoke

October 31, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቬንዙዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢቫን ጊል ፒንቶን ጋር ዛሬ ማለዳ ተወያይተዋል፡፡