የሀገር ውስጥ ዜና

የቹንቾን ከተማ ከንቲባ ዶጊ ሀን በአዲስ አበባ የእንጀራ መጋገሪያ ማዕከልን ጎበኙ

By ዮሐንስ ደርበው

November 01, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ የቹንቾን ከተማ ከንቲባ የተመራ ልዑክ በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የእንጀራ መጋገሪያ ማዕከል ጎብኝቷል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ90 ቀናት ከተገነቡ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው ማዕከሉ÷ ሚያዝያ 2015 ዓ.ም ተመርቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ይታወሳል፡፡

በቀን 288 ሺህ እንጀራ የሚያመርተው ማዕከል ለ3 ሺህ 280 ሰዎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!