አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከታንዛንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጃንዋሪ ማካምባ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡
ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ ቀጣናዊ የጋራ ፍላጎት ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መረጃ ያመላክታል፡፡
በአፍሪካ ሕብረት ጉዳዮች ፣ በከፍተኛ መሪዎች ደረጃ በሚካሄድ ጉብኝት እና ስለቀጣዩ የሁለቱ አኀራት የጋራ ሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ዙሪያም ተወያይተዋል።
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!