የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ማብሰሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

By Melaku Gedif

November 23, 2023

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ ሥራ ማስጀመሪያ እና የምስጋና መርሐ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

በመርሐ ግብሩ የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡